loader image

ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን ሰበረች

ቫሌንሺያ ግማሽ ማራቶን ትሪኒዳድ አልፎንሶ ኢዲፒ የተሰኘ ስያሜ በተሰጠው የዘንድሮው ውድድር ላይ የተሳተፈችው ለተሰንበት 1 ሰዓት ከ02 ደቂቃ ከ52 በመግባት ነው ክብረ ወሰን የሰበረችው። ባለፈው ዓመት የ5 ሺህ ክብረ ወሰንን በሰበረችበት መድረክ ላይ ነው ለተሰንበት ዛሬ በኬንያዊቷ አትሌት የተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ለማሻሻል የቻለችው። ኬንያዊቷ ሩት ቼፕንጌቲክ በያዝነው ዓመት ነበር የግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን 1 […]

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ንግግር አድርገዋል።

ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት የሥራ ዘመኑን ሲጀምር፣ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉ ሲሆን፣ በንግግራቸውም ቀጣይ የመንግሥት የትኩረት አቅጣጫዎችን አመልክተዋል። “ጠንከራ ፓርላማ ለመልካም አስተዳደር” ያሉት ፕሬዝዳንቷ፤ በፓርላማው የተለያዩ ሃሳቦች የሚንሸራሸሩበት፤ ተከራክረው የሚያሸንፉበት ቦታ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል። ፕሬዝዳንቷ ሲወሰዱ የነበሩ የምጣኔ ሀብት ማሻሻያዎች፤ ኢኮኖሚው ከነበረበት የቁልቁለት ጉዞ በመታደግ እና በማነቃቃት ከፍተኛ ውጤት አምጥተዋል […]

“40 ዓመትም ቢሆን ለማራቶን ውድድር ትልቅ አይደለም” ቀነኒሳ በቀለ

ኢትዮጵያዊው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በእሁዱ የበርሊን ማራቶን ሦስተኛ ሆኖ ካጠናቀቀ በኋላ ከስፖርቱ የመውጣት ዕቅድ እንደሌለው አፅንኦት በመስጠት ተናግሯል። ሰኔ ወር ላይ 39 ዓመቱን ያከበረው ቀነኒሳ በኬንያዊው ኤሊዩድ ኪፕቾጌ የተያዘውን ሁለት ሰዓት ከአንድ ደቂቃ ከ 39 ሰኮንድ የማራቶን ክብረ ወሰን ለመስበር እንዳቀደም ይናገራል። ሆኖም በባለፈው ሳምንት መጨረሻ በበርሊን በተደረገው ውድድር ከኪፕቾጌ የክብረ ወሰን ሰዓት ከአምስት ደቂቃዎች […]

ዴልታ የተባለው የኮሮናቫይረስ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ

በከፍተኛ ፍጥነት የሚስፋፋውና አደገኛ የሚባለው የኮሮናቫይረስ ዝርያ ‘ዴልታ’ ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ስላለው የኮሮናቫይረስ ሁኔታ መግለጫ በሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት አዲሱ የኮቪድ-19 ዝርያ ቀደሞ ካለው የከፋ መሆኑን ተናግረዋል። ‘ዴልታ’ የተባለው ይህ የኮሮናቫይረስ ዝርያ “ሁሉንም የዕድሜ ክልል የሚያጠቃ፣ ለከባድ ህመምና ሞት የሚዳርግ በተለይም ባልተከተቡ ሰዎች ላይ […]